Amharic

BBC News, አማርኛ - ዜና

BBC News, አማርኛ - ዜና

ዜና

  • ኢትዮጵያ የሱዳን ኃይሎችን ለማሸማገል ለምን አሁን ጥሪ አቀረበች?ኢትዮጵያ እና ሱዳን አንዳቸው የሌላኛቸውን ተቀናቃኝ በመርዳት እና ለሚፈጸሙ ጥቃቶች ምቹ ሁኔታ በመፍጠር እየተካሰሱ ባሉበት ጊዜ የጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ በሱዳን ሰላም ለማውረድ የሚደረገውን ጥረት ለመምራት ሐሳብ አቅርበዋል። ይህ ጥሪ ምን ያህል ስኬታማ ይሆናል የሚለው ጥያቄ በብዙዎች ዘንድ እየተነሳ ነው። ለመሆኑ የጠቅላይ ሚኒስትሩ የሰላም ጥሪ ሰሚ ጆሮ የሚያገኝበት ዕድል ይኖር ይሆን? ለምንስ በዚህ ሰዓት ጥሪውን ማቅረብ አስፈለገ?ከ 3 ሰአት በፊት
  • ቀጥታ , ፓኪስታን እና ቱርክ በመከላከያ ስምምነቱ መሠረት ሳዑዲ አረቢያን ከሁቲዎች ጥቃት ለመከላከል ቃል ገቡበአንዱ አገር ላይ የሚከፈት ጥቃት በሁሉም ላይ እንደተሰነዘረ የሚቆጠርበትን የሦስትዮሽ የመከላከያ ስምምነት ነሐሴ ላይ የተፈራረሙት ፓኪስታን እና ቱርክ፣ ሌላኛዋ የስምምነቱ አባል ሳዑዲ አረቢያ ራሷን ከሁቲዎች ተከታታይ ጥቃቶች ለመከላከል የምታደርገው ጥረት ለመደገፍ ቃል ገቡ።
  • ለባድመ ቅርብ በሆኑ የድንበር አካባቢዎች ከረቡዕ ጀምሮ ውጊያ መካሄዱን ነዋሪዎች ተናገሩከኤርትራ ድንበር በቅርብ ርቀት ላይ በሚገኙት ገምሃሎ እና ናፍራ በተባሉ አካባቢዎች ከረቡዕ እና ሐሙስ ዕለት የኢትዮጵያ መከላከያ ሠራዊት እና የትግራይ ኃይሎች መካከል ውጊያ መካሄዱን ነዋሪዎች ተናገሩ። የትጥቅ ግጭቶችን ቦታ እና ኹነት የሚከታተለው "አክሌድ"፣ የኢትዮጵያ መከላከያ ሠራዊት ትናንት ሐሙስ ጓል ገምሃሎን እንደተቆጣጠረ እንዲሁም ይበልጥ ወደ ድንበር እየተጠጋ መሆኑን ገልጿል።27 ህዳር 2026
  • ራሳቸውን ለሚያጠፉ ሰዎች መርዝ ሲሸጥ የነበረው ካናዳዊ ተከሳሽ የተጎጂ ቤተሰቦችን ይቅርታ ጠየቀከ 1 ሰአት በፊት
  • "ሻዕቢያ በማይታረም ስህተት ውስጥ የሚዳክር ከሆነ ጥፋቱ ለኤርትራ ነው የሚሆነው" - ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ፣ "ሻዕቢያ በማይታረም ስህተት ውስጥ የሚዳክር ኃይል ከሆነ ጥፋቱ ለኤርትራ ነው የሚሆነው" ሲሉ ዛሬ ሐሙስ በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ባደረጉት ንግግር አስጠነቀቁ። ኤርትራ መንግሥት፣ "የኢትዮጵያ ጠላትን ማስታጠቅ" እንዲሁም "ለኢትዮጵያ ጠላቶች መተባበር" እንዲያቆምም ጠይቀዋል። ኢትዮጵያ ቀይ ባሕርን ለማግኘት በኤርትራ ላይ "ወረራ እንደማትፈጽም" የገለጹት ዐቢይ፣ ውጊያ የሚጀመር ከሆነ ግን "አንድ አይደለም እደመራለሁ የሚል ኃይል ካለም እኛ አሸናፊዎች ነን" ብለዋል።26 ህዳር 2026
  • የማንችስተር ሲቲ የፕሪሚየር ሊግ ተቀናቃኞች ባለቤቶቹ ክለቡን ለመሸጥ እንዲገደዱ ጠየቁ27 ህዳር 2026
  • ምያንማር በዓለም አቀፉ ችሎት ከተላለፈባት የዘር ማጥፋት ፍርድ መካከል የማትቀበለው እንዳለ አሳወቀች 27 ህዳር 2026
  • የዩክሬኑ ፕሬዝዳንት፣ አሜሪካ ለመካከለኛው ምሥራቅ የበዛ ትኩረት በመስጠት ሩሲያ ላይ በቂ ጫና አላደረገችም በማለት ወቀሱ27 ህዳር 2026
  • የአፍሪካ ኅብረት የሱዳን ጦርነት በሱዳናዊያን እንዲፈታ አሳሰበ26 ህዳር 2026
  • "ቢፈለግም ባይፈለግም በቀጣናው ታላቅ ወንድም ነን" - ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ26 ህዳር 2026
  • የውጭ አገራት ወታደሮች ከሶማሊያ ሲወጡ አል ሻባብ የበላይነቱን ሊይዝ ይችላል?26 ህዳር 2026
  • በካይሮ የነዳጅ ቦቴ ተገልብጦ በተነሳ ከፍተኛ እሳት 31 ሰዎች ሞቱ26 ህዳር 2026

ኢትዮጵያ የሱዳን ኃይሎችን ለማሸማገል ለምን አሁን ጥሪ አቀረበች?

ኢትዮጵያ እና ሱዳን አንዳቸው የሌላኛቸውን ተቀናቃኝ በመርዳት እና ለሚፈጸሙ ጥቃቶች ምቹ ሁኔታ በመፍጠር እየተካሰሱ ባሉበት ጊዜ የጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ በሱዳን ሰላም ለማውረድ የሚደረገውን ጥረት ለመምራት ሐሳብ አቅርበዋል። ይህ ጥሪ ምን ያህል ስኬታማ ይሆናል የሚለው ጥያቄ በብዙዎች ዘንድ እየተነሳ ነው። ለመሆኑ የጠቅላይ ሚኒስትሩ የሰላም ጥሪ ሰሚ ጆሮ የሚያገኝበት ዕድል ይኖር ይሆን? ለምንስ በዚህ ሰዓት ጥሪውን ማቅረብ አስፈለገ?

ቀጥታ , ፓኪስታን እና ቱርክ በመከላከያ ስምምነቱ መሠረት ሳዑዲ አረቢያን ከሁቲዎች ጥቃት ለመከላከል ቃል ገቡ

በአንዱ አገር ላይ የሚከፈት ጥቃት በሁሉም ላይ እንደተሰነዘረ የሚቆጠርበትን የሦስትዮሽ የመከላከያ ስምምነት ነሐሴ ላይ የተፈራረሙት ፓኪስታን እና ቱርክ፣ ሌላኛዋ የስምምነቱ አባል ሳዑዲ አረቢያ ራሷን ከሁቲዎች ተከታታይ ጥቃቶች ለመከላከል የምታደርገው ጥረት ለመደገፍ ቃል ገቡ።

ለባድመ ቅርብ በሆኑ የድንበር አካባቢዎች ከረቡዕ ጀምሮ ውጊያ መካሄዱን ነዋሪዎች ተናገሩ

ከኤርትራ ድንበር በቅርብ ርቀት ላይ በሚገኙት ገምሃሎ እና ናፍራ በተባሉ አካባቢዎች ከረቡዕ እና ሐሙስ ዕለት የኢትዮጵያ መከላከያ ሠራዊት እና የትግራይ ኃይሎች መካከል ውጊያ መካሄዱን ነዋሪዎች ተናገሩ። የትጥቅ ግጭቶችን ቦታ እና ኹነት የሚከታተለው "አክሌድ"፣ የኢትዮጵያ መከላከያ ሠራዊት ትናንት ሐሙስ ጓል ገምሃሎን እንደተቆጣጠረ እንዲሁም ይበልጥ ወደ ድንበር እየተጠጋ መሆኑን ገልጿል።

ራሳቸውን ለሚያጠፉ ሰዎች መርዝ ሲሸጥ የነበረው ካናዳዊ ተከሳሽ የተጎጂ ቤተሰቦችን ይቅርታ ጠየቀ

"ሻዕቢያ በማይታረም ስህተት ውስጥ የሚዳክር ከሆነ ጥፋቱ ለኤርትራ ነው የሚሆነው" - ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ፣ "ሻዕቢያ በማይታረም ስህተት ውስጥ የሚዳክር ኃይል ከሆነ ጥፋቱ ለኤርትራ ነው የሚሆነው" ሲሉ ዛሬ ሐሙስ በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ባደረጉት ንግግር አስጠነቀቁ። ኤርትራ መንግሥት፣ "የኢትዮጵያ ጠላትን ማስታጠቅ" እንዲሁም "ለኢትዮጵያ ጠላቶች መተባበር" እንዲያቆምም ጠይቀዋል። ኢትዮጵያ ቀይ ባሕርን ለማግኘት በኤርትራ ላይ "ወረራ እንደማትፈጽም" የገለጹት ዐቢይ፣ ውጊያ የሚጀመር ከሆነ ግን "አንድ አይደለም እደመራለሁ የሚል ኃይል ካለም እኛ አሸናፊዎች ነን" ብለዋል።

የማንችስተር ሲቲ የፕሪሚየር ሊግ ተቀናቃኞች ባለቤቶቹ ክለቡን ለመሸጥ እንዲገደዱ ጠየቁ

ምያንማር በዓለም አቀፉ ችሎት ከተላለፈባት የዘር ማጥፋት ፍርድ መካከል የማትቀበለው እንዳለ አሳወቀች

የዩክሬኑ ፕሬዝዳንት፣ አሜሪካ ለመካከለኛው ምሥራቅ የበዛ ትኩረት በመስጠት ሩሲያ ላይ በቂ ጫና አላደረገችም በማለት ወቀሱ

የአፍሪካ ኅብረት የሱዳን ጦርነት በሱዳናዊያን እንዲፈታ አሳሰበ

"ቢፈለግም ባይፈለግም በቀጣናው ታላቅ ወንድም ነን" - ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ

የውጭ አገራት ወታደሮች ከሶማሊያ ሲወጡ አል ሻባብ የበላይነቱን ሊይዝ ይችላል?

በካይሮ የነዳጅ ቦቴ ተገልብጦ በተነሳ ከፍተኛ እሳት 31 ሰዎች ሞቱ

ቢቢሲ አማርኛ በቲክቶክ

አስተማማኝ ዜና እና መረጃን ቅድሚያ ለማግኘት ቢቢሲ አማርኛን ቲክቶክ ላይ ይከተሉ

በአጭሩ ይመልከቱ

  • 00:46 ቪዲዮ, "የቀይ ባሕር ጉዳይ የመሬት ጉዳይ ብቻ አይደለም", ርዝመት 0,46
  • 01:20 ቪዲዮ, ኢትዮጵያ በክርስቲያኖች እና ሙስሊሞች ብዛት በዓለም ያለት ቦታ, ርዝመት 1,20
  • 02:34 ቪዲዮ, ስለ ይደነቃቸው ተሰማ ሐውልት ልጃቸው ምን ይላሉ?, ርዝመት 2,34
  • 01:33 ቪዲዮ, 'እስልምና በ2035 የዓለም ትልቁ ሃይማኖት ይሆናል', ርዝመት 1,33
  • 01:34 ቪዲዮ, ለመጀመሪያ ጊዜ የሚገናኙት ሦስቱ ኃያላን, ርዝመት 1,34
  • 01:56 ቪዲዮ, 3.5 ሚሊዮን ዶላር የሚጠይቀው የሕጻናት ህክምና, ርዝመት 1,56
  • 01:23 ቪዲዮ, አዲሶቹ የኢትዮጵያ የጦር ጄቶች ምን ያህል ዘመናዊ ናቸው?, ርዝመት 1,23
  • 02:19 ቪዲዮ, ኬንያ ውስጥ ከፈረሰው ሕንጻ በተዓምር የተረፈችው ኢትዮጵያዊት, ርዝመት 2,19
  • 01:31 ቪዲዮ, አቶ ገዱ በፓርላማ ተቃውሞ ካሰሙ በኋላ ምን ገጠማቸው?, ርዝመት 1,31
  • 01:38 ቪዲዮ, የጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሩቢዮ ውይይት, ርዝመት 1,38
  • 02:32 ቪዲዮ, ሌ/ጄነራል ታደሰ እና ጓዶቻቸው ከህወሓት እገታ እንዴት አመለጡ?, ርዝመት 2,32
  • 02:11 ቪዲዮ, በቅርቡ አሥመራን የጎበኘችው ጋዜጠኛ ያስደነቋት ነገሮች, ርዝመት 2,11

በአጭሩ ይመልከቱ መጨረሻ

የቢቢሲ አማርኛ ዩቲዩብ ቻናልን ይቀላቀሉ

የሰሜን ኢትዮጵያ ቀውስ

  • በኢትዮጵያ እና ኤርትራ ድንበር ወታደሮች መሰማራታቸው መዘገቡን ተከትሎ አሜሪካ ለዜጎቿ የጉዞ ማስጠንቀቂያ ሰጠችኢትዮጵያ እና ኤርትራ በድንበር አቅራቢያ ከፍተኛ ቁጥር ያላቸው ወታደሮችን ማሰማራታቸው መዘገቡን ተከትሎ የጦርነት ስጋት መባባሱን የሚጠቁሙ መረጃዎች እየወጡ ይገኛሉ። ውጥረቱ በመካረሩም በኢትዮጵያ የሚገኘው የአሜሪካ ኤምባሲ ለዜጎቹ የደኅንነት እና የጉዞ ማስጠንቀቂያ ሰጥቷል። 20 ህዳር 2026
  • 'ጦርነትም ሰላምም የሌለባት ትግራይ'፡ በሰሜን ኢትዮጵያ የተቀሰቀሰው ጦርነት እውን አብቅቷል?የፌደራል መንግሥቱ ሠራዊት እና አጋሩ የትግራይ ሰላም ኃይል አባላት በአጭር ጊዜ ውስጥ በርካታ የትግራይ አካባቢዎችን ተቆጣጥረዋል። ነገር ግን ከፌደራል መንግሥቱ ጋር ቅርብ የሆኑ ወታደራዊ ምንጮች በህወሓት ላይ የሚወሰደው እርምጃ አሁንም እንደቀጠለ መሆኑን ገልጸዋል። በሰሜን ለኤርትራ ድንበር ቅርብ በሆኑ ከተሞች እና በማዕከላዊ ትግራይ ወታደራዊ እንቅስቃሴዎች ይታያሉ። የደኅንነት ተንታኞች እና ጉዳዩን በቅርበት የሚከታተሉ ታዛቢዎች በትግራይ ለተወሰነ ጊዜ አለመረጋጋቱ ሊቀጥል እንደሚችል ይስማማሉ።13 ህዳር 2026
  • የሱዳን እና ኢትዮጵያ ውጥረት የት ይደርሳል? የድንበር አካባቢውን የሚቆጣጠረውስ ማን ነው?ኢትዮጵያ ፈጥኖ ደራሽ ኃይሉን ትደግፋለች በሚል የምትከስሰው ሱዳን ቅሬታዋን ለአፍሪካ ኅብረት አስገብታለች። ፈጥኖ ደራሽ ኃይሉ ከኢትዮጵያ ግዛት በፈጸማቸው ጥቃቶች በሱዳን በንጹኃን ላይ ጉዳት መድረሱን እና የጤና ተቋማት መጎዳታቸውን ገልጻለች። ኢትዮጵያ ክሶቹን አስተባብላለች። በቅርቡም ሁለቱ አገራት አንዳቸው የሌላቸው ዲፕሎማቶች አባርረዋል። ለመሆኑ ይሄ መካረር የት ይደርሳል?12 ህዳር 2026
  • በኢትዮጵያ ባለፉት ሁለት ወራት ብቻ 'ፖለቲካዊ ግጭቶች' ለምን ጨመሩ?በዓለም አቀፍ ደረጃ የተከሰቱ ግጭቶችን፣ ጥቃቶችን፣ አመጾችን እና ተያያዥ ክስተቶችን የሚመዘግበው አክሌድ ባለፉት የመስከረም እና የጥቅምት ወራት በኢትዮጵያ በተፈጸሙ ፖለቲካዊ ግብ" ባላቸው ጥቃቶች ሳቢያ 1,556 ሞት መመዝገባቸውን አስታውቋል።14 ህዳር 2026
  • በኢትዮጵያ እና ኤርትራ ድንበር አካባቢዎች ውጊያ መካሄዱን ነዋሪዎች ለቢቢሲ ተናገሩበዚህ ሳምንት በኢትዮጵያ እና ኤርትራ ድንበር አካባቢዎች በመከላከያ ሠራዊት እና በትግራይ ኃይሎች መካከል "በከባድ መሣሪያ የታገዘ" ግጭት ታካሂዶ እንደነበር ነዋሪዎች ለቢቢሲ ተናገሩ። ግጭቱን ተከትሎ ለድንበር በቀረቡ አካባቢዎች የሚገኙ ነዋሪዎች መፈናቀላቸውን ገልጸዋል።14 ህዳር 2026
  • በባድመ የገጠር ቀበሌ በደረሰ የድሮን ጥቃት ቢያንስ 4 ሰዎች መጎዳታቸው ተገለጸበትግራይ ክልል፣ ሰሜን ምዕራብ ዞን፣ ባድመ አቅራቢያ፣ ከባድመ የገጠር ቀበሌዎች አንዱ በሆነችው ቢያራ ቀበሌ ሰኞ ኅዳር 7/ 2019 ዓ. ም. በደረሰ የድሮን ጥቃት ቢያንስ 4 ሲቪሎች መጎዳታቸውን ምንጮች ለቢቢሲ ገለፁ። ይህ ጥቃት ያጋጠመው በባድመ አቅራቢያ የኢትዮጵያ መከላከያ ሠራዊት ከትግራይ ኃይሎች ጋር ውጊያ እያደረጉ መሆናቸው እየተዘገበ ባለበት ወቅት ነው። የዞኑ ኮማንድ ፖስትም "ሰላም ለማስፈን" በሚል የሰዓት እላፊ ጥሏል።18 ህዳር 2026
  • ኢትዮጵያ ዘመናዊ ጄቶችን መታጠቋ በቀጣናው ኃይል አሰላለፍ ላይ ምን ተጽእኖ ይኖረዋል?ኢትዮጵያ 12 እጅግ ዘመናዊ የሆኑ ሱ-35 የጦር ጄቶችን ከሩሲያ መረከቧን አስታውቃለች። እነዚህን በአራተኛ እና በአምስተኛ ትውልድ ተዋጊ ጄቶች መካከል የሚገኙትን ዘመናዊ የጦር ጄቶች በመታጠቅ ከአፍሪካ ከአልጄሪያ ቀጥሎ ሁለተኛዋ አገር ናት። በአፍሪካ ቀንድ ቀጣና ካለው የኃይል አሰላለፍ እና የሌሎች አገሮች ፍላጎት እንዲሁም ኢትዮጵያ በቀጣናው ያላትን ሚና ከፍ በማድረግ በኩል ፉክክሮች እየተደረጉ ባሉበት ጊዜ እነዚህ ተዋጊ ጄቶች ምን ዓይነት አስተዋጽኦ ይኖራቸዋል? 30 ጥቅምት 2026
  • በትግራይ ክልል ያልመከነ የጦር መሣሪያ ፈንድቶ አምስት ሕጻናትን ጨምሮ ስምንት ሰዎች ሞቱበትግራይ ክልል፣ በአበርገለ የጭላ ወረዳ ያልመከነ የጦር መሣሪያ ፈንድቶ አምስት ሕጻናትን ጨምሮ ስምንት ሰዎች ሞቱ። በፍንዳታው የሁለት ዓመት ልጅን ጨምሮ አምስት ሕጻናት እና ሦስት አዋቂዎች መሞታቸውን ቢቢሲ ከተጎጂ ቤተሰቦች፣ ከነዋሪዎች እና ከሆስፒታል ምንጮች አረጋግጧል። በፍንዳታው 18 ሰዎች እንደተጎዱ እና 15 ሰዎች ደግሞ ሆስፒታል እንደገቡም ተገልጿል።3 ህዳር 2026
  • ህወሓት እንዴት በፍጥነት ሊያፈገፍግ ቻለ? በቀጣይስ ምን ሊፈጠር ይችላል?በትግራይ ክልል ዳግም ጦርነት ከተቀሰቀሰ በኋላ በአስር ቀናት ውስጥ የህወሓት መሪዎች እና ታጣቂዎች ዋና ከተማዋን መቀለን ለቅቀው ሸሽተዋል። በተከታታይ ቀናትም የፌደራሉ መከላከያ ሠራዊት እና የትግራይ ሰላም ኃይሎች የክልሉን ዋና ዋና ከተሞች እና አብዛኛውን አካባቢ ተቆጣጥረዋል። ከቀደመው ጦርነት በተለየ የህወሓት ኃይሎች እንዴት በአጭር ጊዜ አብዛኛውን የክልሉን አካባቢ ለቀው ሊወጡ ቻሉ? በቀጣይስ በክልሉ ምን ሊፈጠር ይችላል?21 ጥቅምት 2026
  • ኤርትራ "በሌሎች ኃይሎች ተማምና በጥፋት መንገድ የምትቀጥል ከሆነ ከባድ ውጤት እንደሚኖረው" ጠ/ሚ ዐቢይ አስጠነቀቁጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ፣ ኢትዮጵያ ከኤርትራ ጋር ሰላም እንደምትፈልግ እና የልማት አጋር መሆን እንደምትሻ ጠቅሰው፤ ኤርትራ "በሌሎች ኃይሎች ተማምና በጥፋት መንገድ የምትቀጥል ከሆነ ግን ከባድ ውጤት እንደሚኖረው" ተናገሩ። ጠቅላይ ሚኒስትሩ ሰኞ ጥቅምት 9/2013 ዓ. ም. በትግርኛ በሰጡት ቃለ መጠይቅ ላይ ነው ኢትዮጵያ ከኤርትራ ጋር አጋርነት እንደምትፈልግ ተናግረው የማስጠንቀቂያ መልዕክትም ያስተላለፉት።20 ጥቅምት 2026
  • ሌተናንት ጄነራል ታደሰ ወረደ እንዴት እና በማን እገዛ ከእስር አመለጡ?20 ጥቅምት 2026
  • የትግራይ ባለአደራ አስተዳደር አምስቱ ተሿሚዎች እነማን ናቸው?መስከረም አጋማሽ ላይ ዳግም ጦርነት ከተቀሰቀሰ በኋላ አብዛኛው የትግራይ ክልል አካባቢ በፌደራል መንግሥቱ ሠራዊት እና በአጋር ኃይሉ ቁጥጥር ስር ገብቷል። ክልሉን በማረጋጋት እና መልሶ በመገንባት በምርጫ የሚመጣ አስተደዳር ቦታውን አስኪረከብ ድረስ ለስድስት ወራት የሚቆይ የባለአደራ አስተዳደር በጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ ተሹሟል። አምስት አባላት ያሉት ይህ ባለአደራ አስተዳደርን የሚመሩት እና የመቀለ ከተማ ከንቲባ እንዲሆኑ የተሰየሙት አምስቱ ሰዎች እነማን ናቸው?19 ጥቅምት 2026

በኢትዮጵያ እና ኤርትራ ድንበር ወታደሮች መሰማራታቸው መዘገቡን ተከትሎ አሜሪካ ለዜጎቿ የጉዞ ማስጠንቀቂያ ሰጠች

ኢትዮጵያ እና ኤርትራ በድንበር አቅራቢያ ከፍተኛ ቁጥር ያላቸው ወታደሮችን ማሰማራታቸው መዘገቡን ተከትሎ የጦርነት ስጋት መባባሱን የሚጠቁሙ መረጃዎች እየወጡ ይገኛሉ። ውጥረቱ በመካረሩም በኢትዮጵያ የሚገኘው የአሜሪካ ኤምባሲ ለዜጎቹ የደኅንነት እና የጉዞ ማስጠንቀቂያ ሰጥቷል።

'ጦርነትም ሰላምም የሌለባት ትግራይ'፡ በሰሜን ኢትዮጵያ የተቀሰቀሰው ጦርነት እውን አብቅቷል?

የፌደራል መንግሥቱ ሠራዊት እና አጋሩ የትግራይ ሰላም ኃይል አባላት በአጭር ጊዜ ውስጥ በርካታ የትግራይ አካባቢዎችን ተቆጣጥረዋል። ነገር ግን ከፌደራል መንግሥቱ ጋር ቅርብ የሆኑ ወታደራዊ ምንጮች በህወሓት ላይ የሚወሰደው እርምጃ አሁንም እንደቀጠለ መሆኑን ገልጸዋል። በሰሜን ለኤርትራ ድንበር ቅርብ በሆኑ ከተሞች እና በማዕከላዊ ትግራይ ወታደራዊ እንቅስቃሴዎች ይታያሉ። የደኅንነት ተንታኞች እና ጉዳዩን በቅርበት የሚከታተሉ ታዛቢዎች በትግራይ ለተወሰነ ጊዜ አለመረጋጋቱ ሊቀጥል እንደሚችል ይስማማሉ።

የሱዳን እና ኢትዮጵያ ውጥረት የት ይደርሳል? የድንበር አካባቢውን የሚቆጣጠረውስ ማን ነው?

ኢትዮጵያ ፈጥኖ ደራሽ ኃይሉን ትደግፋለች በሚል የምትከስሰው ሱዳን ቅሬታዋን ለአፍሪካ ኅብረት አስገብታለች። ፈጥኖ ደራሽ ኃይሉ ከኢትዮጵያ ግዛት በፈጸማቸው ጥቃቶች በሱዳን በንጹኃን ላይ ጉዳት መድረሱን እና የጤና ተቋማት መጎዳታቸውን ገልጻለች። ኢትዮጵያ ክሶቹን አስተባብላለች። በቅርቡም ሁለቱ አገራት አንዳቸው የሌላቸው ዲፕሎማቶች አባርረዋል። ለመሆኑ ይሄ መካረር የት ይደርሳል?

በኢትዮጵያ ባለፉት ሁለት ወራት ብቻ 'ፖለቲካዊ ግጭቶች' ለምን ጨመሩ?

በዓለም አቀፍ ደረጃ የተከሰቱ ግጭቶችን፣ ጥቃቶችን፣ አመጾችን እና ተያያዥ ክስተቶችን የሚመዘግበው አክሌድ ባለፉት የመስከረም እና የጥቅምት ወራት በኢትዮጵያ በተፈጸሙ ፖለቲካዊ ግብ" ባላቸው ጥቃቶች ሳቢያ 1,556 ሞት መመዝገባቸውን አስታውቋል።

በኢትዮጵያ እና ኤርትራ ድንበር አካባቢዎች ውጊያ መካሄዱን ነዋሪዎች ለቢቢሲ ተናገሩ

በዚህ ሳምንት በኢትዮጵያ እና ኤርትራ ድንበር አካባቢዎች በመከላከያ ሠራዊት እና በትግራይ ኃይሎች መካከል "በከባድ መሣሪያ የታገዘ" ግጭት ታካሂዶ እንደነበር ነዋሪዎች ለቢቢሲ ተናገሩ። ግጭቱን ተከትሎ ለድንበር በቀረቡ አካባቢዎች የሚገኙ ነዋሪዎች መፈናቀላቸውን ገልጸዋል።

በባድመ የገጠር ቀበሌ በደረሰ የድሮን ጥቃት ቢያንስ 4 ሰዎች መጎዳታቸው ተገለጸ

በትግራይ ክልል፣ ሰሜን ምዕራብ ዞን፣ ባድመ አቅራቢያ፣ ከባድመ የገጠር ቀበሌዎች አንዱ በሆነችው ቢያራ ቀበሌ ሰኞ ኅዳር 7/ 2019 ዓ. ም. በደረሰ የድሮን ጥቃት ቢያንስ 4 ሲቪሎች መጎዳታቸውን ምንጮች ለቢቢሲ ገለፁ። ይህ ጥቃት ያጋጠመው በባድመ አቅራቢያ የኢትዮጵያ መከላከያ ሠራዊት ከትግራይ ኃይሎች ጋር ውጊያ እያደረጉ መሆናቸው እየተዘገበ ባለበት ወቅት ነው። የዞኑ ኮማንድ ፖስትም "ሰላም ለማስፈን" በሚል የሰዓት እላፊ ጥሏል።

ኢትዮጵያ ዘመናዊ ጄቶችን መታጠቋ በቀጣናው ኃይል አሰላለፍ ላይ ምን ተጽእኖ ይኖረዋል?

ኢትዮጵያ 12 እጅግ ዘመናዊ የሆኑ ሱ-35 የጦር ጄቶችን ከሩሲያ መረከቧን አስታውቃለች። እነዚህን በአራተኛ እና በአምስተኛ ትውልድ ተዋጊ ጄቶች መካከል የሚገኙትን ዘመናዊ የጦር ጄቶች በመታጠቅ ከአፍሪካ ከአልጄሪያ ቀጥሎ ሁለተኛዋ አገር ናት። በአፍሪካ ቀንድ ቀጣና ካለው የኃይል አሰላለፍ እና የሌሎች አገሮች ፍላጎት እንዲሁም ኢትዮጵያ በቀጣናው ያላትን ሚና ከፍ በማድረግ በኩል ፉክክሮች እየተደረጉ ባሉበት ጊዜ እነዚህ ተዋጊ ጄቶች ምን ዓይነት አስተዋጽኦ ይኖራቸዋል?

በትግራይ ክልል ያልመከነ የጦር መሣሪያ ፈንድቶ አምስት ሕጻናትን ጨምሮ ስምንት ሰዎች ሞቱ

በትግራይ ክልል፣ በአበርገለ የጭላ ወረዳ ያልመከነ የጦር መሣሪያ ፈንድቶ አምስት ሕጻናትን ጨምሮ ስምንት ሰዎች ሞቱ። በፍንዳታው የሁለት ዓመት ልጅን ጨምሮ አምስት ሕጻናት እና ሦስት አዋቂዎች መሞታቸውን ቢቢሲ ከተጎጂ ቤተሰቦች፣ ከነዋሪዎች እና ከሆስፒታል ምንጮች አረጋግጧል። በፍንዳታው 18 ሰዎች እንደተጎዱ እና 15 ሰዎች ደግሞ ሆስፒታል እንደገቡም ተገልጿል።

ህወሓት እንዴት በፍጥነት ሊያፈገፍግ ቻለ? በቀጣይስ ምን ሊፈጠር ይችላል?

በትግራይ ክልል ዳግም ጦርነት ከተቀሰቀሰ በኋላ በአስር ቀናት ውስጥ የህወሓት መሪዎች እና ታጣቂዎች ዋና ከተማዋን መቀለን ለቅቀው ሸሽተዋል። በተከታታይ ቀናትም የፌደራሉ መከላከያ ሠራዊት እና የትግራይ ሰላም ኃይሎች የክልሉን ዋና ዋና ከተሞች እና አብዛኛውን አካባቢ ተቆጣጥረዋል። ከቀደመው ጦርነት በተለየ የህወሓት ኃይሎች እንዴት በአጭር ጊዜ አብዛኛውን የክልሉን አካባቢ ለቀው ሊወጡ ቻሉ? በቀጣይስ በክልሉ ምን ሊፈጠር ይችላል?

ኤርትራ "በሌሎች ኃይሎች ተማምና በጥፋት መንገድ የምትቀጥል ከሆነ ከባድ ውጤት እንደሚኖረው" ጠ/ሚ ዐቢይ አስጠነቀቁ

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ፣ ኢትዮጵያ ከኤርትራ ጋር ሰላም እንደምትፈልግ እና የልማት አጋር መሆን እንደምትሻ ጠቅሰው፤ ኤርትራ "በሌሎች ኃይሎች ተማምና በጥፋት መንገድ የምትቀጥል ከሆነ ግን ከባድ ውጤት እንደሚኖረው" ተናገሩ። ጠቅላይ ሚኒስትሩ ሰኞ ጥቅምት 9/2013 ዓ. ም. በትግርኛ በሰጡት ቃለ መጠይቅ ላይ ነው ኢትዮጵያ ከኤርትራ ጋር አጋርነት እንደምትፈልግ ተናግረው የማስጠንቀቂያ መልዕክትም ያስተላለፉት።

ሌተናንት ጄነራል ታደሰ ወረደ እንዴት እና በማን እገዛ ከእስር አመለጡ?

የትግራይ ባለአደራ አስተዳደር አምስቱ ተሿሚዎች እነማን ናቸው?

መስከረም አጋማሽ ላይ ዳግም ጦርነት ከተቀሰቀሰ በኋላ አብዛኛው የትግራይ ክልል አካባቢ በፌደራል መንግሥቱ ሠራዊት እና በአጋር ኃይሉ ቁጥጥር ስር ገብቷል። ክልሉን በማረጋጋት እና መልሶ በመገንባት በምርጫ የሚመጣ አስተደዳር ቦታውን አስኪረከብ ድረስ ለስድስት ወራት የሚቆይ የባለአደራ አስተዳደር በጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ ተሹሟል። አምስት አባላት ያሉት ይህ ባለአደራ አስተዳደርን የሚመሩት እና የመቀለ ከተማ ከንቲባ እንዲሆኑ የተሰየሙት አምስቱ ሰዎች እነማን ናቸው?

የኢንተርኔት ዳታን በመቆጠብ የቢቢሲ አማርኛ ድረ ገጽን በቀላሉ ማንበብ ይፈልጋሉ?

የቢቢሲ አማርኛን ድረ ገጽ በቀላሉ በመክፈት ዜና እና ታሪኮችን በጽሑፍ ብቻ ያንብቡ!

የቢቢሲ አማርኛ ዩቲዩብ ቪድዮዎች

  • ቪዲዮ, አቶ እስክንድር ነጋ ከአፋብን ጋር በተያያዘ ከቢቢሲ ጋር በነበራቸው ቆይታ ምን አሉ?የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ንቅናቄ (አፋብን) የድርጅቱ የፖሊሲ እና ስትራቴጂ መመሪያ ኃላፊ የነበሩት አቶ እስክንድር ነጋ “በፈጸሙት ህገወጥ ተግባር ምክንያት ከአባልነት የተሰናበቱ መሆኑን” አሳውቋል። ቀደም ብለው መልቀቂያ ያስገቡት አቶ እስክንድር በጉዳዩ ዙሪያ ከቢቢሲ ጋር ቆይታ አድርገዋል።
  • ቪዲዮ, በ11 ዓመታት ስድስት የአጫጭር ልብወለድ እና ወግ መጻሕፍት ያበረከተችው ሕይወት እምሻው
  • ቪዲዮ, ከተማሪነት ጀምሮ በበርካታ የበጎ አድራጎት ሥራዎች የተሳተፈው ዶ/ር ዓለማየሁ እሸት
  • ቪዲዮ, ኢትዮጵያን በአፍሪካ 5ኛዋ ግዙፍ የኢኮኖሚ ባለቤት ያደረጋት የጂዲፒ ስሌት ለውጥ ለምን አስፈለገ?
  • ቪዲዮ, የኢትዮጵያ ጄቶች ለጎረቤቶቿ ስጋት ናቸው?ኢትዮጵያ ቁጥራቸው 12 የሚደርሱ ሱ-35 ጄቶችን መታጠቋን አስታውቃለች። የጄቶቹን አቅም፣ በጎረቤት አገራት ዘንድ የሚፈጥሩትን ስሜት እንዲሁም አጠቃላይ በቀጣናው ስለሚኖራቸው ሚና ቢቢሲ የቀድሞውን የኢትዮጵያ አየር ኃይል አብራሪ እና አሠልጣኝ ካፒቴን ተሾመ ተንኮሉን አናግሯል።
  • ቪዲዮ, ኢትዮጵያ እና ሶማሊያን እንዳይተማመኑ የሚደርጓቸው ጉዳዮች ምንድን ናቸው?ኢትዮጵያ እና ሶማሊያ ግንኙነታቸው በጊዜ ሂደት የተለያየ ቅርጽ ሲይዝ ቆይቷል። አንዳንዴ በጠላትነት ሲፈራረጁ ሌላ ጊዜ ደግሞ ወዳጅ ይሆናሉ። አገራቱ በድንበር ይገባኛል ከባድ ጦርነቶችን ያደረጉ ቢሆንም፣ በትብብር የቆሙባቸው ጊዜያትም አሉ።ለመሆኑ የሁለቱን አገራት ግንኙነት የተረጋጋ እንዳይሆን የሚያደርገው ምክንያት ምንድን ነው?
  • ቪዲዮ, "በሕይወት እንተርፋለን የሚል ተስፋ አልነበረንም" ኮ/ል ተወልደ ገ/ትንሳኤ
  • ቪዲዮ, “እኛ አዲስ አገር ስለሆንን ምርጫ ለማካሄድ ዝግጁ አይደለንም”ለጋዜጠኞች ክፍት ወዳልሆነችው ኤርትራ በቅርቡ የመጓዝ ዕድል አግኝታ የነበረችው የሮይተርስ ዘጋቢ ጁሊያን ፓራቪሲኒ አሥመራ በጣሊያን ጊዜ የተገነቡ ሕንጻዎቿን ጠብቃ ብዙም እንቅስቃሴ የማይደረግባት ሆና አግኝታታለች። የኢንተርኔት አገልግሎት ቁጥጥር የሚደረግበት እና ውስን በመሆኑ ሕዝቡ ከቀሪው ዓለም መነጠሉንም ታዝባለች። የአገሪቱ ባለሥልጣናትም ኤርትራ ምርጫ ለማካሄድ ዝግጁ አይደለችም ብለዋታል።
  • ቪዲዮ, የሰሜን ኢትዮጵያ ጦርነት እና ከኤርትራ ጋር ያለው ውጥረትበአፍሪካ ቀንድ ያለውን ቀውስ የበለጠ ያወሳስባል ስለተባለው የሰሜን ኢትዮጵያ ጦርነት እስካሁን ምን እናውቃለን? ኢትዮጵያ እና ኤርትራ በቀጥታ ጦርነት ውስጥ ሊገቡ ይችላሉ?
  • ቪዲዮ, “ከትብብሩ ጀርባ ኤርትራ፣ ግብፅ እና ሱዳን አሉበት” ጃዋር መሐመድሰባት የተቃዋሚ ኃይሎች የፈጠሩትን ትብብር አስመልክቶ ቢቢሲ ከፖለቲከኛው ጃዋር መሐመድ ጋር ቃለ መጠይቅ አድርጓል። በቃለ መጠይቁ ትብብሩ ሦስት ውጤቶች ሊኖሩት እንደሚችሉ ተናግረዋል። ከዚህም ባለፈ ኤርትራ፣ ግብፅ እና ሱዳን ከትበብሩ ጀርባ እንዳሉ ተናግረዋል።
  • ቪዲዮ, ሰው ሰራሽ አስተውሎት (ኤአይ) ሊያጠፋን ይችላል?ሰው ሠራሽ አስተውሎት (ኤአይ) በተለያዩ ዘርፎች ላይ ውሎ ከፍተኛ ጥቅምን አስገኝቷል። በዚህም ውስብስብ ነገሮችን ከማቅለል አልፎ በርካታ ተግባራትን በቀላሉ ለመፈጸም አስችሏል። ይህ ደግሞ በተለያዩ መስኮች የሰዎችን ሥራ እየወሰደ እንደሆነ ሲገልጽ ቆይቶ አሁን ደግሞ የሰውን ልጅ ሊያጠፋ ይችላል የሚል ስጋት እየተሰማ ነው
  • ቪዲዮ, አነጋጋሪ የሆነው የቻይናው ፕሬዝዳንት የካይሮ ጉብኝትየቻይናው ፕሬዝዳንት ካይሮን በጎበኙበት ወቅት ግብፅ በአባይ እና በቀይ ባሕር ላይ የምታራምዳቸውን አቋሞች የሚደግፍ የጋራ መግለጫ ሁለቱ አገራት አውጥተዋል። የዓለማችን አንዷ ኃያል አገር ቻይና ይህንን አቋም ማንጸባረቋ ለኢትዮጵያ ምን ማለት ነው?

ቪዲዮ, አቶ እስክንድር ነጋ ከአፋብን ጋር በተያያዘ ከቢቢሲ ጋር በነበራቸው ቆይታ ምን አሉ?

የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ንቅናቄ (አፋብን) የድርጅቱ የፖሊሲ እና ስትራቴጂ መመሪያ ኃላፊ የነበሩት አቶ እስክንድር ነጋ “በፈጸሙት ህገወጥ ተግባር ምክንያት ከአባልነት የተሰናበቱ መሆኑን” አሳውቋል። ቀደም ብለው መልቀቂያ ያስገቡት አቶ እስክንድር በጉዳዩ ዙሪያ ከቢቢሲ ጋር ቆይታ አድርገዋል።

ቪዲዮ, በ11 ዓመታት ስድስት የአጫጭር ልብወለድ እና ወግ መጻሕፍት ያበረከተችው ሕይወት እምሻው

ቪዲዮ, ከተማሪነት ጀምሮ በበርካታ የበጎ አድራጎት ሥራዎች የተሳተፈው ዶ/ር ዓለማየሁ እሸት

ቪዲዮ, ኢትዮጵያን በአፍሪካ 5ኛዋ ግዙፍ የኢኮኖሚ ባለቤት ያደረጋት የጂዲፒ ስሌት ለውጥ ለምን አስፈለገ?

ቪዲዮ, የኢትዮጵያ ጄቶች ለጎረቤቶቿ ስጋት ናቸው?

ኢትዮጵያ ቁጥራቸው 12 የሚደርሱ ሱ-35 ጄቶችን መታጠቋን አስታውቃለች። የጄቶቹን አቅም፣ በጎረቤት አገራት ዘንድ የሚፈጥሩትን ስሜት እንዲሁም አጠቃላይ በቀጣናው ስለሚኖራቸው ሚና ቢቢሲ የቀድሞውን የኢትዮጵያ አየር ኃይል አብራሪ እና አሠልጣኝ ካፒቴን ተሾመ ተንኮሉን አናግሯል።

ቪዲዮ, ኢትዮጵያ እና ሶማሊያን እንዳይተማመኑ የሚደርጓቸው ጉዳዮች ምንድን ናቸው?

ኢትዮጵያ እና ሶማሊያ ግንኙነታቸው በጊዜ ሂደት የተለያየ ቅርጽ ሲይዝ ቆይቷል። አንዳንዴ በጠላትነት ሲፈራረጁ ሌላ ጊዜ ደግሞ ወዳጅ ይሆናሉ። አገራቱ በድንበር ይገባኛል ከባድ ጦርነቶችን ያደረጉ ቢሆንም፣ በትብብር የቆሙባቸው ጊዜያትም አሉ።ለመሆኑ የሁለቱን አገራት ግንኙነት የተረጋጋ እንዳይሆን የሚያደርገው ምክንያት ምንድን ነው?

ቪዲዮ, "በሕይወት እንተርፋለን የሚል ተስፋ አልነበረንም" ኮ/ል ተወልደ ገ/ትንሳኤ

ቪዲዮ, “እኛ አዲስ አገር ስለሆንን ምርጫ ለማካሄድ ዝግጁ አይደለንም”

ለጋዜጠኞች ክፍት ወዳልሆነችው ኤርትራ በቅርቡ የመጓዝ ዕድል አግኝታ የነበረችው የሮይተርስ ዘጋቢ ጁሊያን ፓራቪሲኒ አሥመራ በጣሊያን ጊዜ የተገነቡ ሕንጻዎቿን ጠብቃ ብዙም እንቅስቃሴ የማይደረግባት ሆና አግኝታታለች። የኢንተርኔት አገልግሎት ቁጥጥር የሚደረግበት እና ውስን በመሆኑ ሕዝቡ ከቀሪው ዓለም መነጠሉንም ታዝባለች። የአገሪቱ ባለሥልጣናትም ኤርትራ ምርጫ ለማካሄድ ዝግጁ አይደለችም ብለዋታል።

ቪዲዮ, የሰሜን ኢትዮጵያ ጦርነት እና ከኤርትራ ጋር ያለው ውጥረት

በአፍሪካ ቀንድ ያለውን ቀውስ የበለጠ ያወሳስባል ስለተባለው የሰሜን ኢትዮጵያ ጦርነት እስካሁን ምን እናውቃለን? ኢትዮጵያ እና ኤርትራ በቀጥታ ጦርነት ውስጥ ሊገቡ ይችላሉ?

ቪዲዮ, “ከትብብሩ ጀርባ ኤርትራ፣ ግብፅ እና ሱዳን አሉበት” ጃዋር መሐመድ

ሰባት የተቃዋሚ ኃይሎች የፈጠሩትን ትብብር አስመልክቶ ቢቢሲ ከፖለቲከኛው ጃዋር መሐመድ ጋር ቃለ መጠይቅ አድርጓል። በቃለ መጠይቁ ትብብሩ ሦስት ውጤቶች ሊኖሩት እንደሚችሉ ተናግረዋል። ከዚህም ባለፈ ኤርትራ፣ ግብፅ እና ሱዳን ከትበብሩ ጀርባ እንዳሉ ተናግረዋል።

ቪዲዮ, ሰው ሰራሽ አስተውሎት (ኤአይ) ሊያጠፋን ይችላል?

ሰው ሠራሽ አስተውሎት (ኤአይ) በተለያዩ ዘርፎች ላይ ውሎ ከፍተኛ ጥቅምን አስገኝቷል። በዚህም ውስብስብ ነገሮችን ከማቅለል አልፎ በርካታ ተግባራትን በቀላሉ ለመፈጸም አስችሏል። ይህ ደግሞ በተለያዩ መስኮች የሰዎችን ሥራ እየወሰደ እንደሆነ ሲገልጽ ቆይቶ አሁን ደግሞ የሰውን ልጅ ሊያጠፋ ይችላል የሚል ስጋት እየተሰማ ነው

ቪዲዮ, አነጋጋሪ የሆነው የቻይናው ፕሬዝዳንት የካይሮ ጉብኝት

የቻይናው ፕሬዝዳንት ካይሮን በጎበኙበት ወቅት ግብፅ በአባይ እና በቀይ ባሕር ላይ የምታራምዳቸውን አቋሞች የሚደግፍ የጋራ መግለጫ ሁለቱ አገራት አውጥተዋል። የዓለማችን አንዷ ኃያል አገር ቻይና ይህንን አቋም ማንጸባረቋ ለኢትዮጵያ ምን ማለት ነው?

ቢቢሲ አማርኛን በዋትስአፕ ላይ ያግኙ

አነጋጋሪ ጉዳይ

  • እስከ 160 ሺህ ብር የሚከፈልበት በኢትዮጵያ የሚደረገው የፀጉር ንቅለ ተከላ ባለፉት አምስት ዓመታት በኢትዮጵያ የፀጉር ንቅለ ተከላ በፍጥነት እየተስፋፋ ሲሆን፣ በዘርፉ የአገር ውስጥና ከውጭ የሚመጡ ባለሙያዎች በንቃት እየተሳተፉ ነው። በተለይም ከቱርክና ከሕንድ የሚመጡ ባለሙያዎች በዚህ መስክ ጉልህ ድርሻ አላቸው። የፀጉር መሳሳት በግለሰቦች የራስ መተማመን ላይ አሉታዊ ተጽዕኖ ሊያሳድር ቢችልም፣ ንቅለ ተከላ ከተደረገ በኋላ የራስ መተማመንን የሚያሳድግ መሆኑ ይነገራል። ቢቢሲ የዘርፉን ባለሙያዎች እና የፀጉር ንቅለ ተከላ ያደረጉ ግለሰቦችን አነጋግሯል።9 ህዳር 2026
  • ኢትዮጵያ በ2070 በክርስቲያኖች ብዛት ከዓለም 3ኛ፣ በሙስሊሞች ብዛት ደግሞ 7ኛ ደረጃን እንደምትይዝ ተተነበየኢትዮጵያ በአውሮፓውያኑ 2070 በክርስቲያኖች ብዛት ከዓለም በሦስተኛ ደረጃ እንደምትቀመጥ እንዲሁም ከፍተኛ ሙስሊም ሕዝብ ቁጥር ያለባቸውን የዓለም 10 አገራት ዝርዝር እንደምትቀላቀል ተተነበየ። በ44 ዓመት ጊዜ ውስጥ ከኢትዮጵያ አጠቃላይ ሕዝብ ብዛት ውስጥ የሙስሊሞች ድርሻ አሁን ካለበት 36 በመቶ ወደ 46 በመቶ ገደማ እንደሚጨምር ፒው የተሰኘው ዓለም አቀፍ የምርምር ተቋም በዚህ ሳምንት ያወጣው ትንበያ አሳይቷል። 21 ህዳር 2026
  • ኦነሠ በሽርካ ወረዳ ጥቃት "ሌሎች ታጣቂ ኃይሎች መሣተፋቸውን" በመግለጽ፣ "ኃላፊነት ወስዷል" መባሉን አስተባበለ21 ህዳር 2026
  • ያለ ኢንተርኔት ጭምር ሐኪምና ሕሙማንን በማገናኘት ዓለም አቀፍ እውቅና ያገኘችው በአምላክ13 ህዳር 2026
  • የኦሮሞ ነጻነት ሠራዊት በአርሲ ሽርካ ወረዳ "እርምጃ" መውሰዱን አምኖ፣ የተገደሉት "የትርፍ ጊዜ ተዋጊዎች" ናቸው አለየኦሮሞ ነጻነት ሠራዊት (ኦነሠ) በኦሮሚያ ክልል ሽርካ ዞን ከ40 በላይ ሰዎች በተገደሉበት የጥቅምት ወር ጥቃት ወቅት "እርምጃ" መውሰዱን አረጋገጠ። ይሁንና፣ በታጣቂው ቡድኑ በተፈጸመው ጥቃት የተገደሉት ሲቪሎች ሳይሆኑ በጸጥታ አካላት "የተመለመሉ" እና "መደበኛ ነዋሪ የሆኑ የትርፍ ጊዜ ተዋጊዎች" ናቸው ብሏል።17 ህዳር 2026
  • በአሜሪካ የዴሞክራቶች ድል መቀዳጀት ለኢትዮጵያውያን ስደተኞች ምን ዕድል ይዞ ይመጣል?ለትራምፕ አስተዳደር እንደ "ሕዝበ ውሳኔ" ተደርጎ በታየው የአጋማሽ ዘመን ምርጫ ዴሞክራቶች ማሸነፋቸው ለስደተኞች ትልቅ ተስፋ የሰጠ ይመስላል። የትራምፕ አስተዳደር በስደተኞች ላይ ጥብቅ ፖሊሲ እያራመደ ሲሆን በሚወስዳቸው እርምጃዎች ሲተችም ቆይቷል። የዴሞክራቶች ድል ለኢትዮጵያውያን እና ሌሎች ስደተኞች ምን አንደምታ ይኖረዋል?5 ህዳር 2026
  • ቡና አንዳንዶችን ሲያነቃቃ ሌሎች ላይ ምንም ተጽዕኖ የሌለው ለምንድን ነው?13 ህዳር 2026
  • በአሜሪካ የአጋማሽ ዘመን ምርጫ ታሪክ የሠሩ የአፍሪካ የዘር ሐረግ ያላቸው ፖለቲከኞች5 ህዳር 2026
  • በኦሮሚያ ክልል ሽርካ ወረዳ "የኦሮሞ ነጻነት ሠራዊት" እና "ኢመደበኛ ታጣቂዎች" 48 ሰዎችን መግደላቸውን ኢሰመኮ አስታወቀ4 ህዳር 2026
  • በኦሮሚያ ክልል ቱሉ ገና ባለፈው ሳምንት በተፈፀመ ጥቃት በርካታ ሲቪሎች መገደላቸውን ነዋሪዎች ተናገሩ2 ህዳር 2026
  • በኦሮሚያ ክልል ሽርካ ወረዳ በተፈጸመ ጥቃት ሕጻናትን ጨምሮ "ከ40 በላይ ሰዎች" መገደላቸውን የዐይን እማኞች ተናገሩበኦሮሚያ ክልል፣ አርሲ ዞን፣ ሽርካ ወረዳ በሳምንት ልዩነት ውስጥ በተፈጸመ አዲስ ጥቃት ቢያንስ አምስት ሕጻናትን ጨምሮ ከ40 በላይ ሰዎች መገደላቸው ሦስት የዐይን እማኞች ለቢቢሲ ተናገሩ። ትናንት ቅዳሜ ጥቅምት 14/2018 ዓ.ም. በተፈጸመው ጥቃት የተገደሉ "46 ሰዎች" በአካባቢው በሚገኘው ቤተ ክርስቲያን "በአንድ ጉድጓድ" መቀበራቸውን ሁለት ነዋሪዎች፣ ቀብሩ የተፈጸመበት ቤተ ክርስቲያን እና የወረዳው የቤተ ክርስቲያን ምንጮች ገልጸዋል።25 ጥቅምት 2026
  • አርሲ ውስጥ ባለፉት ዓመታት በተፈፀሙ ጥቃቶች ብዙ ሰዎች የተገደሉባቸው የትኞቹ ናቸው?በኦሮሚያ ክልል በአዲሱ አደረጃጀት በደቡብ ምሥራቅ ዞን ሥር በተካተተው የቀድሞው አርሲ ዞን በሚገኙ የተለያዩ ወረዳዎች ውስጥ ባለፉት ጥቂት ዓመታት ሰላማዊ ሰዎች ላይ ያነጣጠሩ ተደጋጋሚ ጥቃቶች ተፈፅመዋል። ከ2014 ዓ.ም. አንስቶ እየበረታ መምጣቱ በሚነገረው ሰላማዊ ሰዎች ላይ የሚፈጸመው ጥቃት ለተወሰነ ጊዜ ጋብ እያለ ቀጥሏል። ከጥቃቱ ጀርባ ያለው ኃይል ማን ነው የሚለው ጥያቄ አሁንም እንቆቅልሽ ነው። ባለፉት ጥቂት ዓመታት በዚሁ አካባቢ ተፈጽመው በርካቶች የተገደሉባቸው ጥቃቶች የትኞቹ ናቸው? 27 ጥቅምት 2026

እስከ 160 ሺህ ብር የሚከፈልበት በኢትዮጵያ የሚደረገው የፀጉር ንቅለ ተከላ

ባለፉት አምስት ዓመታት በኢትዮጵያ የፀጉር ንቅለ ተከላ በፍጥነት እየተስፋፋ ሲሆን፣ በዘርፉ የአገር ውስጥና ከውጭ የሚመጡ ባለሙያዎች በንቃት እየተሳተፉ ነው። በተለይም ከቱርክና ከሕንድ የሚመጡ ባለሙያዎች በዚህ መስክ ጉልህ ድርሻ አላቸው። የፀጉር መሳሳት በግለሰቦች የራስ መተማመን ላይ አሉታዊ ተጽዕኖ ሊያሳድር ቢችልም፣ ንቅለ ተከላ ከተደረገ በኋላ የራስ መተማመንን የሚያሳድግ መሆኑ ይነገራል። ቢቢሲ የዘርፉን ባለሙያዎች እና የፀጉር ንቅለ ተከላ ያደረጉ ግለሰቦችን አነጋግሯል።

ኢትዮጵያ በ2070 በክርስቲያኖች ብዛት ከዓለም 3ኛ፣ በሙስሊሞች ብዛት ደግሞ 7ኛ ደረጃን እንደምትይዝ ተተነበየ

ኢትዮጵያ በአውሮፓውያኑ 2070 በክርስቲያኖች ብዛት ከዓለም በሦስተኛ ደረጃ እንደምትቀመጥ እንዲሁም ከፍተኛ ሙስሊም ሕዝብ ቁጥር ያለባቸውን የዓለም 10 አገራት ዝርዝር እንደምትቀላቀል ተተነበየ። በ44 ዓመት ጊዜ ውስጥ ከኢትዮጵያ አጠቃላይ ሕዝብ ብዛት ውስጥ የሙስሊሞች ድርሻ አሁን ካለበት 36 በመቶ ወደ 46 በመቶ ገደማ እንደሚጨምር ፒው የተሰኘው ዓለም አቀፍ የምርምር ተቋም በዚህ ሳምንት ያወጣው ትንበያ አሳይቷል።

ኦነሠ በሽርካ ወረዳ ጥቃት "ሌሎች ታጣቂ ኃይሎች መሣተፋቸውን" በመግለጽ፣ "ኃላፊነት ወስዷል" መባሉን አስተባበለ

ያለ ኢንተርኔት ጭምር ሐኪምና ሕሙማንን በማገናኘት ዓለም አቀፍ እውቅና ያገኘችው በአምላክ

የኦሮሞ ነጻነት ሠራዊት በአርሲ ሽርካ ወረዳ "እርምጃ" መውሰዱን አምኖ፣ የተገደሉት "የትርፍ ጊዜ ተዋጊዎች" ናቸው አለ

የኦሮሞ ነጻነት ሠራዊት (ኦነሠ) በኦሮሚያ ክልል ሽርካ ዞን ከ40 በላይ ሰዎች በተገደሉበት የጥቅምት ወር ጥቃት ወቅት "እርምጃ" መውሰዱን አረጋገጠ። ይሁንና፣ በታጣቂው ቡድኑ በተፈጸመው ጥቃት የተገደሉት ሲቪሎች ሳይሆኑ በጸጥታ አካላት "የተመለመሉ" እና "መደበኛ ነዋሪ የሆኑ የትርፍ ጊዜ ተዋጊዎች" ናቸው ብሏል።

በአሜሪካ የዴሞክራቶች ድል መቀዳጀት ለኢትዮጵያውያን ስደተኞች ምን ዕድል ይዞ ይመጣል?

ለትራምፕ አስተዳደር እንደ "ሕዝበ ውሳኔ" ተደርጎ በታየው የአጋማሽ ዘመን ምርጫ ዴሞክራቶች ማሸነፋቸው ለስደተኞች ትልቅ ተስፋ የሰጠ ይመስላል። የትራምፕ አስተዳደር በስደተኞች ላይ ጥብቅ ፖሊሲ እያራመደ ሲሆን በሚወስዳቸው እርምጃዎች ሲተችም ቆይቷል። የዴሞክራቶች ድል ለኢትዮጵያውያን እና ሌሎች ስደተኞች ምን አንደምታ ይኖረዋል?

ቡና አንዳንዶችን ሲያነቃቃ ሌሎች ላይ ምንም ተጽዕኖ የሌለው ለምንድን ነው?

በአሜሪካ የአጋማሽ ዘመን ምርጫ ታሪክ የሠሩ የአፍሪካ የዘር ሐረግ ያላቸው ፖለቲከኞች

በኦሮሚያ ክልል ሽርካ ወረዳ "የኦሮሞ ነጻነት ሠራዊት" እና "ኢመደበኛ ታጣቂዎች" 48 ሰዎችን መግደላቸውን ኢሰመኮ አስታወቀ

በኦሮሚያ ክልል ቱሉ ገና ባለፈው ሳምንት በተፈፀመ ጥቃት በርካታ ሲቪሎች መገደላቸውን ነዋሪዎች ተናገሩ

በኦሮሚያ ክልል ሽርካ ወረዳ በተፈጸመ ጥቃት ሕጻናትን ጨምሮ "ከ40 በላይ ሰዎች" መገደላቸውን የዐይን እማኞች ተናገሩ

በኦሮሚያ ክልል፣ አርሲ ዞን፣ ሽርካ ወረዳ በሳምንት ልዩነት ውስጥ በተፈጸመ አዲስ ጥቃት ቢያንስ አምስት ሕጻናትን ጨምሮ ከ40 በላይ ሰዎች መገደላቸው ሦስት የዐይን እማኞች ለቢቢሲ ተናገሩ። ትናንት ቅዳሜ ጥቅምት 14/2018 ዓ.ም. በተፈጸመው ጥቃት የተገደሉ "46 ሰዎች" በአካባቢው በሚገኘው ቤተ ክርስቲያን "በአንድ ጉድጓድ" መቀበራቸውን ሁለት ነዋሪዎች፣ ቀብሩ የተፈጸመበት ቤተ ክርስቲያን እና የወረዳው የቤተ ክርስቲያን ምንጮች ገልጸዋል።

አርሲ ውስጥ ባለፉት ዓመታት በተፈፀሙ ጥቃቶች ብዙ ሰዎች የተገደሉባቸው የትኞቹ ናቸው?

በኦሮሚያ ክልል በአዲሱ አደረጃጀት በደቡብ ምሥራቅ ዞን ሥር በተካተተው የቀድሞው አርሲ ዞን በሚገኙ የተለያዩ ወረዳዎች ውስጥ ባለፉት ጥቂት ዓመታት ሰላማዊ ሰዎች ላይ ያነጣጠሩ ተደጋጋሚ ጥቃቶች ተፈፅመዋል። ከ2014 ዓ.ም. አንስቶ እየበረታ መምጣቱ በሚነገረው ሰላማዊ ሰዎች ላይ የሚፈጸመው ጥቃት ለተወሰነ ጊዜ ጋብ እያለ ቀጥሏል። ከጥቃቱ ጀርባ ያለው ኃይል ማን ነው የሚለው ጥያቄ አሁንም እንቆቅልሽ ነው። ባለፉት ጥቂት ዓመታት በዚሁ አካባቢ ተፈጽመው በርካቶች የተገደሉባቸው ጥቃቶች የትኞቹ ናቸው?

ከየፈርጁ

  • ይድነቃቸው ተሰማ፡ የአፍሪካ የእግር ኳስ አባት19 ህዳር 2026
  • ድምጽ, ቢቢሲ አማርኛ ዜና
  • የየዕለት ቀላል የሰውነት እንቅስቃሴዎች ዕድሜን እንደሚያረዝሙ ያውቃሉ?19 ህዳር 2026
  • ሕክምናው 3.5 ሚሊዮን ዶላር የሚጠይቀው፣ ልጆች እንዳይናገሩ እና እንዳይራመዱ የሚያደርገው ሕመም18 ህዳር 2026
  • "አዲስ መጽሐፍ ሳወጣ ሁሌም 'ባልነበብስ' ስል እፈራለሁ"- ሕይወት እምሻው15 ህዳር 2026
  • በዓለም በቀን ምን ያህል ምግብ ይባክናል? ይህንንስ እንዴት መቀነስ ይቻላል?እንደ የተመድ የአካባቢ ጥበቃ ፕሮግራም መረጃ አንድ ሰው በቤቱ ውስጥ በአማካይ በዓመት 79 ኪሎግራም ምግብ ይደፋል። ይህም በመላው ዓለም በአንድ ቀን ቢያንስ አንድ ቢሊዮን ምግብ ይባክናል ማለት ነው።15 ህዳር 2026
  • በዓመት ከ5ሺህ በላይ ሕሙማንን በበጎ ፈቃድ አገልግሎት ያከመው ዶ/ር ዓለማየሁ እሸት14 ህዳር 2026
  • "ሕልሜ ሕዋ ነበር"፡ በትግራይ ሁሉም ነገሮች የተቀያየሩበት ስድስት ዓመታት5 ህዳር 2026
  • 'በሳቅ የተሸፈነ ድብርት' ምንድን ነው? እንዴትስ መለየት እንችላለን?ብዙ ጊዜ በድብርት የሚሰቃይ ሰውን ስናስብ ወደ አዕምሯችን የሚመጣው ከአልጋው ላይ መነሳት ያቃተው ወይም በር ዘግቶ የሚቀመጥ ሰው ነው፤ ነገር ግን ከዚህ በተቃራኒ ያሉ ምልክቶች እንዳሉ ባለሙያዎች ይናገራሉ።3 ህዳር 2026
  • "ይህን የሰውነት ቅርጽ ለማምጣት ከወንዶች በላይ መጣር ይጠይቃል" - በጡንቻ የፈረጠሙት ኢትዮጵያውያን ሴት ቦዲ ቢልደሮች31 ጥቅምት 2026
  • በትዳር ውስጥ ለምን ሴቶች ላይ የሥራ ጫና ይበረታል? እንዴትስ ማቅለል ይቻላል?4 ህዳር 2026
  • 'ካሳ ስለከፈልኩብሽ ታገቢኛለሽ'፡ በግፍ የተገደለችው የሴቶች መብት ተሟጋቿ መሰለች28 ጥቅምት 2026

ይድነቃቸው ተሰማ፡ የአፍሪካ የእግር ኳስ አባት

ድምጽ, ቢቢሲ አማርኛ ዜና

የየዕለት ቀላል የሰውነት እንቅስቃሴዎች ዕድሜን እንደሚያረዝሙ ያውቃሉ?

ሕክምናው 3.5 ሚሊዮን ዶላር የሚጠይቀው፣ ልጆች እንዳይናገሩ እና እንዳይራመዱ የሚያደርገው ሕመም

"አዲስ መጽሐፍ ሳወጣ ሁሌም 'ባልነበብስ' ስል እፈራለሁ"- ሕይወት እምሻው

በዓለም በቀን ምን ያህል ምግብ ይባክናል? ይህንንስ እንዴት መቀነስ ይቻላል?

እንደ የተመድ የአካባቢ ጥበቃ ፕሮግራም መረጃ አንድ ሰው በቤቱ ውስጥ በአማካይ በዓመት 79 ኪሎግራም ምግብ ይደፋል። ይህም በመላው ዓለም በአንድ ቀን ቢያንስ አንድ ቢሊዮን ምግብ ይባክናል ማለት ነው።

በዓመት ከ5ሺህ በላይ ሕሙማንን በበጎ ፈቃድ አገልግሎት ያከመው ዶ/ር ዓለማየሁ እሸት

"ሕልሜ ሕዋ ነበር"፡ በትግራይ ሁሉም ነገሮች የተቀያየሩበት ስድስት ዓመታት

'በሳቅ የተሸፈነ ድብርት' ምንድን ነው? እንዴትስ መለየት እንችላለን?

ብዙ ጊዜ በድብርት የሚሰቃይ ሰውን ስናስብ ወደ አዕምሯችን የሚመጣው ከአልጋው ላይ መነሳት ያቃተው ወይም በር ዘግቶ የሚቀመጥ ሰው ነው፤ ነገር ግን ከዚህ በተቃራኒ ያሉ ምልክቶች እንዳሉ ባለሙያዎች ይናገራሉ።

"ይህን የሰውነት ቅርጽ ለማምጣት ከወንዶች በላይ መጣር ይጠይቃል" - በጡንቻ የፈረጠሙት ኢትዮጵያውያን ሴት ቦዲ ቢልደሮች

በትዳር ውስጥ ለምን ሴቶች ላይ የሥራ ጫና ይበረታል? እንዴትስ ማቅለል ይቻላል?

'ካሳ ስለከፈልኩብሽ ታገቢኛለሽ'፡ በግፍ የተገደለችው የሴቶች መብት ተሟጋቿ መሰለች

አጃኢብ!

  • የወንዶች መካንነት እስካሁን እንዴት በቂ ትኩረት ሳያገኝ ቀረ?10 ህዳር 2026
  • ታዳጊዎች ግድያ እንዲፈጽሙ የሚመለምለው የወንጀል ቡድን22 ህዳር 2026
  • "ቤተሰቤ ጥቁር መሆኔን ለምን አልነገሩኝም?"16 ህዳር 2026
  • የቴክኖሎጂ ኩባንያዎች ላይ ተቃውሟቸውን በማሰማት "የፈጣሪን ሥራ እየተከላከልን ነው" የሚሉት መነኮሳት9 ህዳር 2026
  • በኢትዮጵያ የተጀመረው ሰው ሠራሽ አስተውሎት በ 8 አገር በቀል ቋንቋዎች የማሰልጠን ሥራ6 ህዳር 2026
  • ከአሜሪካ ቤተ መጻሕፍት እየጠፉ ያሉ እና ሳንሱር የሚደረግባቸው መጻሕፍት7 ህዳር 2026
  • የወሲብ ወንጀለኛው ኤፕስቲን ራሱን አጥፍቶ ሳይሆን ተገድሎ እንደሞተ አንድ የፎረንሲክ ባለሙያ ተናገሩየወሲብ ወንጀሎችን በመፈፀም የተፈረደበት ጄፍሪ ኤፕስቲን እስር ቤት ሳለ ሕይወቱ ያለፈው ራሱን አጥፍቶ ሳይሆን ተገድሎ እንደሆነ እንደሚያምኑ አንድ የአስክሬን ምርመራ ባለሙያ ተናገሩ።17 ህዳር 2026
  • ለሰባት ሰዎች ሞት ምክንያት የሆነው የአባትነት ጥያቄ በፍርድ ቤት ውሳኔ አገኘ22 ጥቅምት 2026
  • በቅዳሴ ላይ ሳሉ መስቀል ወድቆባቸው የሞቱት ቄስ ምን ሲሉ ነበር?20 ጥቅምት 2026
  • 1 ሚሊዮን ዶላር የማሸነፍ ከ50 በመቶ ዕድል እና 50 ሺህ ዶላር አሁኑኑ ከመውሰድ የቱን ይመርጣሉ?18 ጥቅምት 2026
  • ፌስቡክ ላይ በቀረበ ተማጽኖ ልቡ ተነክቶ ለማያውቃት እናት ኩላሊቱን የለገሰው ደግ ግለሰብ10 ጥቅምት 2026
  • ልጁን መግደል እንደሚፈልግ ለቻትጂፒቲ በመናገሩ የታሰረው አባት2 ጥቅምት 2026

የወንዶች መካንነት እስካሁን እንዴት በቂ ትኩረት ሳያገኝ ቀረ?

ታዳጊዎች ግድያ እንዲፈጽሙ የሚመለምለው የወንጀል ቡድን

"ቤተሰቤ ጥቁር መሆኔን ለምን አልነገሩኝም?"

የቴክኖሎጂ ኩባንያዎች ላይ ተቃውሟቸውን በማሰማት "የፈጣሪን ሥራ እየተከላከልን ነው" የሚሉት መነኮሳት

በኢትዮጵያ የተጀመረው ሰው ሠራሽ አስተውሎት በ 8 አገር በቀል ቋንቋዎች የማሰልጠን ሥራ

ከአሜሪካ ቤተ መጻሕፍት እየጠፉ ያሉ እና ሳንሱር የሚደረግባቸው መጻሕፍት

የወሲብ ወንጀለኛው ኤፕስቲን ራሱን አጥፍቶ ሳይሆን ተገድሎ እንደሞተ አንድ የፎረንሲክ ባለሙያ ተናገሩ

የወሲብ ወንጀሎችን በመፈፀም የተፈረደበት ጄፍሪ ኤፕስቲን እስር ቤት ሳለ ሕይወቱ ያለፈው ራሱን አጥፍቶ ሳይሆን ተገድሎ እንደሆነ እንደሚያምኑ አንድ የአስክሬን ምርመራ ባለሙያ ተናገሩ።

ለሰባት ሰዎች ሞት ምክንያት የሆነው የአባትነት ጥያቄ በፍርድ ቤት ውሳኔ አገኘ

በቅዳሴ ላይ ሳሉ መስቀል ወድቆባቸው የሞቱት ቄስ ምን ሲሉ ነበር?

1 ሚሊዮን ዶላር የማሸነፍ ከ50 በመቶ ዕድል እና 50 ሺህ ዶላር አሁኑኑ ከመውሰድ የቱን ይመርጣሉ?

ፌስቡክ ላይ በቀረበ ተማጽኖ ልቡ ተነክቶ ለማያውቃት እናት ኩላሊቱን የለገሰው ደግ ግለሰብ

ልጁን መግደል እንደሚፈልግ ለቻትጂፒቲ በመናገሩ የታሰረው አባት

የተመለሱ ጥያቄዎች

  • የመከላከያ ክትባት ያለው የቲቢ በሽታ ለምን ዛሬም ድረስ በርካቶችን ለሞት ይዳርጋል?21 ህዳር 2026
  • ለሳምንታት ስኳር መመገብ ብናቆም በጤናችን ላይ ምን ለውጥ ይፈጠራል?ለስድስት ሳምንታት ስኳር ካለባቸው ምግብ እና መጠጦች ብንቆጠብ በጤናችን ላይ ምን ለውጥ ይፈጠራል?20 ህዳር 2026
  • እግራችንን በተደጋጋሚ ከሚያጋጥም ወለምታ እንዴት መጠበቅ እንችላለን?17 ህዳር 2026
  • "እናቴ ወደ ሕክምና ማዕከል ከሄድኩ እንደምሞት ነግራኝ ነበር"- ከኢቦላ የተረፈው ሐኪም15 ህዳር 2026
  • ተጠባቂ የሆነው የአሜሪካ የአጋማሽ ዘመን ምርጫ ምንድን ነው?2 ህዳር 2026
  • በርካታ ሴቶችን ለችግር እያጋለጠ ያለው አደገኛው የሽፋሽፍት ቀዶ ሕክምና14 ጥቅምት 2026
  • ጋና በሕዝብ ማመላሻዎች ላይ የሚሰብኩ ፓስተሮችን በእስር የሚቀጣ ሕግ ለምን አወጣች?4 ጥቅምት 2026
  • " እያንዳንዱ ወንድ ድርሻውን ሊወጣ ይገባል" የሴቶችን ጥቃት ለማስቆም የሚሞክሩት ደቡብ አፍሪካውያን ወንዶች4 ጥቅምት 2026
  • በጣም ትኩስ ቡና ወይም ሻይ መጠጣት የካንሰር ተጋላጭነትን እንደሚጨምር ጥናት አሳየ1 ጥቅምት 2026
  • እንቅልፋችንን ሳንጨርስ ሌሊት ዘጠኝ ሰዓት ላይ የምንነቃው ለምንድን ነው?30 መስከረም 2026
  • በኢንተርኔት ግንኙነት እናቱን ያጭበረበረውን ናይጄሪያዊ ፍለጋ አህጉራትን ያቋረጠው ስፔናዊ13 መስከረም 2026
  • አደይ አበባ በኢትዮጵያ ብቻ ነው የሚበቅለው? ለምን በአዲስ ዓመት?11 መስከረም 2026

የመከላከያ ክትባት ያለው የቲቢ በሽታ ለምን ዛሬም ድረስ በርካቶችን ለሞት ይዳርጋል?

ለሳምንታት ስኳር መመገብ ብናቆም በጤናችን ላይ ምን ለውጥ ይፈጠራል?

ለስድስት ሳምንታት ስኳር ካለባቸው ምግብ እና መጠጦች ብንቆጠብ በጤናችን ላይ ምን ለውጥ ይፈጠራል?

እግራችንን በተደጋጋሚ ከሚያጋጥም ወለምታ እንዴት መጠበቅ እንችላለን?

"እናቴ ወደ ሕክምና ማዕከል ከሄድኩ እንደምሞት ነግራኝ ነበር"- ከኢቦላ የተረፈው ሐኪም

ተጠባቂ የሆነው የአሜሪካ የአጋማሽ ዘመን ምርጫ ምንድን ነው?

በርካታ ሴቶችን ለችግር እያጋለጠ ያለው አደገኛው የሽፋሽፍት ቀዶ ሕክምና

ጋና በሕዝብ ማመላሻዎች ላይ የሚሰብኩ ፓስተሮችን በእስር የሚቀጣ ሕግ ለምን አወጣች?

" እያንዳንዱ ወንድ ድርሻውን ሊወጣ ይገባል" የሴቶችን ጥቃት ለማስቆም የሚሞክሩት ደቡብ አፍሪካውያን ወንዶች

በጣም ትኩስ ቡና ወይም ሻይ መጠጣት የካንሰር ተጋላጭነትን እንደሚጨምር ጥናት አሳየ

እንቅልፋችንን ሳንጨርስ ሌሊት ዘጠኝ ሰዓት ላይ የምንነቃው ለምንድን ነው?

በኢንተርኔት ግንኙነት እናቱን ያጭበረበረውን ናይጄሪያዊ ፍለጋ አህጉራትን ያቋረጠው ስፔናዊ

አደይ አበባ በኢትዮጵያ ብቻ ነው የሚበቅለው? ለምን በአዲስ ዓመት?

ሌላ ዕይታ

  • ክርስቲያን በመሆናቸው እንግልት እና እስር የሚደርስባቸው ሰሜን ኮሪያዊያን25 ህዳር 2026
  • ፑቲን የሌሉባት ሩሲያን የሚያልሙት ቢልየነሮች18 ህዳር 2026
  • አሜሪካ የኢትዮጵያ እና ኤርትራ ውጥረትን ለማርገብ አሰብ ወደብን "በድርድር መሣሪያነት" እንዳታቀርብ አምስት ሴናተሮች ጠየቁ12 ህዳር 2026
  • 13 ሺህ ዶላር የተሸለመው ደራሲ ኤአይ መጠቀሙን የሚያሳይ ማስረጃ እንዳልተገኘ ተገለጸ12 ህዳር 2026
  • "ወላጆቼ አብረው ለመሞት ስለወሰኑ ብቻዬን ሐዘን ተቀመጥኩ"11 ህዳር 2026
  • ኢትዮጵያን የሳይበር ጥቃት ምን ያህል ያሰጋታል?11 ህዳር 2026
  • ኢትዮጵያን በአፍሪካ 5ኛዋ ግዙፍ የኢኮኖሚ ባለቤት ያደረጋት የጂዲፒ ስሌት ለውጥ ለምን አስፈለገ?10 ህዳር 2026
  • አሁናዊ ፎቶን የ1980ዎቹ መልክ የሚያላብሰው ቻትጂፒቲ ምን ያህል ለደኅንነት አስጊ ነው?8 ህዳር 2026

ክርስቲያን በመሆናቸው እንግልት እና እስር የሚደርስባቸው ሰሜን ኮሪያዊያን

ፑቲን የሌሉባት ሩሲያን የሚያልሙት ቢልየነሮች

አሜሪካ የኢትዮጵያ እና ኤርትራ ውጥረትን ለማርገብ አሰብ ወደብን "በድርድር መሣሪያነት" እንዳታቀርብ አምስት ሴናተሮች ጠየቁ

13 ሺህ ዶላር የተሸለመው ደራሲ ኤአይ መጠቀሙን የሚያሳይ ማስረጃ እንዳልተገኘ ተገለጸ

"ወላጆቼ አብረው ለመሞት ስለወሰኑ ብቻዬን ሐዘን ተቀመጥኩ"

ኢትዮጵያን የሳይበር ጥቃት ምን ያህል ያሰጋታል?

ኢትዮጵያን በአፍሪካ 5ኛዋ ግዙፍ የኢኮኖሚ ባለቤት ያደረጋት የጂዲፒ ስሌት ለውጥ ለምን አስፈለገ?

አሁናዊ ፎቶን የ1980ዎቹ መልክ የሚያላብሰው ቻትጂፒቲ ምን ያህል ለደኅንነት አስጊ ነው?

ቢቢሲ አማርኛን በማኅበራዊ ሚዲያዎች ይከታተሉ

  • TikTok
  • YouTube
  • Facebook
  • WhatsApp

በስፋት የተነበቡ

  1. 1ኢትዮጵያ የሱዳን ኃይሎችን ለማሸማገል ለምን አሁን ጥሪ አቀረበች?
  2. 2ቀጥታ ፓኪስታን እና ቱርክ በመከላከያ ስምምነቱ መሠረት ሳዑዲ አረቢያን ከሁቲዎች ጥቃት ለመከላከል ቃል ገቡ
  3. 3ለባድመ ቅርብ በሆኑ የድንበር አካባቢዎች ከረቡዕ ጀምሮ ውጊያ መካሄዱን ነዋሪዎች ተናገሩ
  4. 4ራሳቸውን ለሚያጠፉ ሰዎች መርዝ ሲሸጥ የነበረው ካናዳዊ ተከሳሽ የተጎጂ ቤተሰቦችን ይቅርታ ጠየቀ
  5. 5የስኳር በሽታ ምንድነው? እራሳችንን ከበሽታው እንዴት መጠበቅ እንችላለን?በመጨረሻ ማሻሻያ የተደረገበት 28 ህዳር 2023
  6. 6የማንችስተር ሲቲ የፕሪሚየር ሊግ ተቀናቃኞች ባለቤቶቹ ክለቡን ለመሸጥ እንዲገደዱ ጠየቁ
  7. 7"ቢፈለግም ባይፈለግም በቀጣናው ታላቅ ወንድም ነን" - ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ
  8. 8"ሻዕቢያ በማይታረም ስህተት ውስጥ የሚዳክር ከሆነ ጥፋቱ ለኤርትራ ነው የሚሆነው" - ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ
  9. 9የዩክሬኑ ፕሬዝዳንት፣ አሜሪካ ለመካከለኛው ምሥራቅ የበዛ ትኩረት በመስጠት ሩሲያ ላይ በቂ ጫና አላደረገችም በማለት ወቀሱ
  10. 10ምያንማር በዓለም አቀፉ ችሎት ከተላለፈባት የዘር ማጥፋት ፍርድ መካከል የማትቀበለው እንዳለ አሳወቀች